• An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
  • An Image Slideshow
 

ማቲዎስ ማነው?

ማቲዎስ ከእናቱ ወ/ሮ አምሳለ በየነና ከአባቱ አቶ ወንዱ በቀለ ሰኔ 9 ቀን 1991 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ፡፡ የሁለተኛ ዓመት ልደት በዓሉን ባከበረ ጥቂት ቀናት ውስጥ በቤተሰቡ ዘንድ በፍፁም ያልተጠበቀ የጤና ችግር አጋጠመው። በጥሩ ሁኔታ ዕድገቱን ጠብቆ በመኖር ላይ የነበረውና አንድም ቀን ህመም አጋጥሞት የማያውቀው ማቲ በተደረገለት የጤና ምርመራ በደም ካንሠር ህመም መያዙ ታወቀ።


ዝርዝር ንባብ...
 
Amharic (Ethiopia)English (United Kingdom)
ተጠቃሚ ስም ረስተዋል?

እባክዎ የእርስዎ አካዉንት ላይ የተያያዘዉ ኢሜይል አድራሻ ያስገቡ፡፡የተጠቃሚ ስም በሰጡት ኢሜይል አድራሻ ይላክሎታል፡፡

 

በራስዎ ተጠቃሚ ስም እና የሚስጥር ኮድ ይግቡ

ማን መስመር ላይ አለ?

አለን 7 እንግዳ መስመር ላይ
 
 
Joomla 1.5 Templates by Joomlashack